Fkregnaye mnm haymanotn aydegfm ena gn lene sil malete ewnetawn kenegerkut wede Orthodox emnet endemikelakel ngrognal ene gn bemn bemn melku esun masamen endemch alawkm ena endet lasamnew esum enen matat ayfelgm enem endezaw ebakachun erdugn beteley slekalu ewketu yalachu sewoch ene enkuan dekama negn🙏🙏
May 16, 2024እምነት ነው ትልቁ ነገር!! ህብረት በማድረግ ብንፀልይ worship ብናደርግ መልካም ነው ስለተባለ እንጂ Church በመሄድ የሆነ ሃይማኖት ውስጥ belong የምንሆነው እንጂ እምነት ነው ወሳኙ!! ሃይማኖት ውስጥ እየሱስ ከሌለ ገዳይ ነው ያ ሃይማኖት !! በዚህ ጊዜ ብዙ ሺች Christian አለ። የቱ ነው ትክክለኛ Christian ??🤔🤔 is it Catholic, Protestant or Orthodox ?? ፍፁም የሆነ ሃይማኖት የለም ብዬ አምናለሁ። By the way I am Orthodox but some people agree disagree doesn't matter but i'm Orthodox but above all I am Christian beyond everything else! I belong to Christ and u know dat Christ is neither Orthodox nor joba wetness nor anything! Fact:👉 But Orthodox ነኝ ብዬ ከማውራት ይልቅ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ ማለት ያስደስተኛል period!! so የሰው ልጅ የመረዳቱን ያህል ነው በእምነት የሚኖረው! ልጁን Orthodox ለማድረግ ለማሳመን ከማሰብ ይልቅ ልጁን በእምነቱ ጠንካራ እንዲሆን Holy Bible እንዲያነብ መገፋፋቱ የተሻለ ነው ብዬ አምናለሁ። More ባነበበ ቁጥር ሞር እግዚአብሔርን ያወጣውን ቃል። ጌታ ሁሌም ለእኛ ቅርብ ነው እና ነን ምንቀርበውም ምንርቀውም! ሳጠቃልለው👉 ፍቅረኛሽም አንቹም በተቋም ሳይሆን በHoly Bible እንድትመሩ እላለሁ🙏 መንፈስ ቅዱስ ይመራቿል ያኔ። N.B ሁሉም ሃይማኖት ውስጥ መልካም አስተምህሮ አለ አላስፈላጊም አስተምህሮ አለ። ፍፁም ምንም ህንከን የሌለበት religion የለም!! Thanks for ur attention 🙏🙏
May 17, 2024