The_Big_G2439.5
#personal
ሰላም ለ Digital Id የተመዘገብኩት አምና ነዉ እና የ ፋይዳ ቁጥር ምናምን በ text ልከዉልኝ ነበር፡፡ ከዛ ግን Print ሳላደርገዉ ከስልኬ ላይ ተሰረዘ፡፡ Print ለማድረግ ደግሞ በ text የሚላከዉ ቁጥር ያስፈልጋል እና እንዴት ነዉ Recover ማድረግ የምችለው
May 16, 20242 engagements
ሰላም ለ Digital Id የተመዘገብኩት አምና ነዉ እና የ ፋይዳ ቁጥር ምናምን በ text ልከዉልኝ ነበር፡፡ ከዛ ግን Print ሳላደርገዉ ከስልኬ ላይ ተሰረዘ፡፡ Print ለማድረግ ደግሞ በ text የሚላከዉ ቁጥር ያስፈልጋል እና እንዴት ነዉ Recover ማድረግ የምችለው
May 16, 2024You can select 'i forgot my confirmation number' on telebirr and they will send you through text.
May 17, 2024Registration paper lay yalew kuter ale or qr code... National id betemezegebkbet phone number Telebirr lay national id milew west gebteh be telebirr yigbu > lyu kuter milewn kenekah behuala Registration number tasgebaleh or qr code scan mareg keza fayda number be text yilkulhal...
May 17, 2024