#education
ሰላም ለእናንተ ይሁን የማስተር ተማሪ ነኝ እና የSPSS setup የተስተካከለ ያለው ካለ ያጋራኝ። እና ደግሞ An assessment of loan repayment performance microfinance institution in Ethiopia. The case in Nisir MFI ነው በዚህን አጋዥ ነገር ካላችሁ።
May 15, 20241 engagements
ሰላም ለእናንተ ይሁን የማስተር ተማሪ ነኝ እና የSPSS setup የተስተካከለ ያለው ካለ ያጋራኝ። እና ደግሞ An assessment of loan repayment performance microfinance institution in Ethiopia. The case in Nisir MFI ነው በዚህን አጋዥ ነገር ካላችሁ።
May 15, 2024Setup lilklh echilalhu
May 17, 2024