#society
ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግቤ ነበር sms ሲገባልኝ ከየት ባወጣ ይሻላል ከፖስታ ቤት ወይስ ከኮምፒተር ቤት?
May 15, 20245 engagements
ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግቤ ነበር sms ሲገባልኝ ከየት ባወጣ ይሻላል ከፖስታ ቤት ወይስ ከኮምፒተር ቤት?
May 15, 2024Postal bet yeshalal bro orginal mistew eza nw
May 16, 2024ስንት ነው ሚያስከፍሉት
May 16, 2024Posta bet...
May 16, 2024Hey bro endet nw national od magegnew
May 16, 2024ከኮምፒውተር ቤትም ትችላለህ።ቁጥሩን እንዳታጠፋው
May 16, 2024