ኧረ ሰዎች ምክራችሁ ያስፈልገኛል የኮሌጅ ተማሪ ነኝ.. ጭንቀት ውስጥ ነኝ የገንዘብ እጥረትም አለብኝ በዛላይ በትምህርት ምክንያት ላብድ ምንም አልቀረኝም።ትምህርት አይምሮዬ ውስጥ ምንም አልገባ አለ።class ውስጥ ለመከታተል እሞክራለሁ ግን እንቅልፌ ይመጣል ያቁነጠንጠኛል ምናምን አሁንማ ጭራሽ ሆዴም መጮህ ጀምሯል ላጠና ስልም እንዲሁ ጩሂ ጩሂ ይለኛል ሞት ሞት ያሰኘኛል በጣም ከብዶኛል።😢 በቃ ትምህርቱን ማቆም አልፈልግም ግን በዚ ሁኔታዬ እንዴት ነው የምዘልቀው።እንዴት ከዚ ስሜት መላቀቅ እችላለሁ ስራ ሰርቼ ባላውቅም ትምህርቱን ሳላቆም ጎን ለጎን ቀለል ያሉ ስራዎችን ብሰራ ብዬ አስባለሁ ግን እንዴት? ብቻ ግራ ግብት ምርር ጭንቅ ብሎኛል እባካችሁ እርዱኝ 😣
May 15, 2024Do morning exercises and take a shower before class.
May 16, 2024