Hey, ከወር በፊት የሆነች ማስታወቂያ ሳነብ የተዋወኳት ልጅ ዛሬ ደውላ እኔ ጥሩ ስራ አጊንቻለሁ ላንተም ይሆናል እድሉ እንዳያመልጥህ አለችኝ። ደሞዙ በቀን 23,000 ብር ነው። ምንድነው ስራው ስላት ነገ ቦታው ላይ ስትመጣ ይነግሩሀል ና አለችኝ። ወገን ምን ታስባላችሁ ላምናት አልቻልኩም
May 15, 2024Bakh yehone slxena wsed temezgeb keza sew amxa mnamn ltlh nw bro Pyramid scheme nw mihonew
May 15, 2024