Be orthodox sigdet yemaysegedibchewn kenoch be tikikil nigerugn eski
May 15, 2024የአምልኮ ስግደት( ለእግዚአብሔር) የማይሰገድበት ቀን የለም። ሁሌ እንሰግዳለን። ነገር ግን የፀጋ(ለቅዱሳን) እና የንሰሃ ስግደት በግዝት በአላት (12, 21, 29) ግንባራችንን እና ጉልበታችንን መሬት ሳኛስነካ (በእጃችን መሬቱን ነክተን ጉልበታችንን ሸብረክ እያደረግን እንሰግዳለን። ለእያንዳንዱ ስግደት ስንሰግድ የምንለውን ማወቅ ከፈለግክ እልክልሀለው።
Jul 27, 2024