CoalHawk15121
#education
For those of you who are trying to pick your field of study or major: ወደፊት ስራው ምን እንደሚመስል የማወቅ ፍላጎት አላችሁ? ለምሳሌ ፓይለት መሆን ብትፈልጉ ሄዳችሁ ፓይለት ምን እንደሚሰራ የማወቅ ጉጉት አላችሁ? ወይስ ከዚህ በይበልጥ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ምንድን ነው?
May 14, 20243 engagements