ሰላም ሰዎችዬ እንዴት ናችው Ethiopian Avaiation University Exam አለብኝ እና የምነሳው ከደብረዘይት/ቢሾፍቱ ነው ከደብረዘይት-መገናኛ ከሄድኩ በኃላ ከመገናኛ እስከ Avaition University ያለውን መንገድ በግልፅ አካሄዴን አስረዱኝ እባካችሁ በፍጥነት ነው ምላሻችሁን የምፈልገው አስቸኳይ ነው! ስለምሰጡኝ ምላሽ አስተያየት ከወዲሁ እያመሰገንኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ,ያልታሰበ ሲሳይ ፈጣሪ ያድላችው!
May 14, 2024Megenagna stders wde bole taxi ezaw akebabi agegnalhu then bzi map 🗺 msret tdersalh ezaw
May 14, 2024