#other
አስቸኳይነው እባካችሁ ፖስፖርት ተመዝግቤ የአሻራ ቀን ደረሰ እና የቀበሌ መታወቂያዬ ጠፋ እንደ አዲስ እያሰራው ነው ግን አልደረሰም ጊዜያዊ ሰተውኛል እሱን ይዤ ልሂድ ወይስ ሌላ መንገድ አለ የምታውቁ pls tell me
May 14, 20245 engagements
አስቸኳይነው እባካችሁ ፖስፖርት ተመዝግቤ የአሻራ ቀን ደረሰ እና የቀበሌ መታወቂያዬ ጠፋ እንደ አዲስ እያሰራው ነው ግን አልደረሰም ጊዜያዊ ሰተውኛል እሱን ይዤ ልሂድ ወይስ ሌላ መንገድ አለ የምታውቁ pls tell me
May 14, 2024Be kedemiya yet akababi nk adis ababa kehonk lihon yechelale negr gen oromiya kehon yedegafe debedabi yasefelgal be tely shegr city kehon
May 14, 2024በጊዜያዊ መታወቂያ ይቻላል
May 14, 2024