እረ እኔ ጨነቀኝ ጓደኛ ነበረኝ እና አሁን ላይ ተጣልተናል የተጣሌነውም እሱ ካሁን በኋላ ከእኔ ጋ መሆን እደማይፈልግ እና ከአንቺ ጋ ስሆን ራሴን እያጣው ነው አለኝ እኔ እስከሜቀው ድረስ ደሞ እኔ ምንም ጥፍት የለብኝም እኔ ደሞ ልጁን በጣም ነው የምወደው እሺ ምን ላድርግ በጣም እየተጨናነኩኝ ነው normal ስራ ራሱ መስራት አልቻልኩም
May 13, 2024ለሱ አልተመቸሽውም ማለት ለሌላውም አትመቺም ማለት አይደለም! Even የሰው ልጅ ምግብ ላይ ምርጫ እንዳለው ሁሉ Relationship ውስጥም የራሱ የሆነ ምርጫ እና ፍላጎት አለው! ስለዚህ አንቺን እንደአንቺነትሽ የሚቀበልሽ የተባለልሽ አጋር ብቅ እስኪል ታገሽ ምክንያቱም ያለው አይቀርም!!🙌🏽
May 14, 2024