L9newolf151
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ አምና 12 ተፈትኜ ውጤት አልመጣልኝም ነበር ከዛ ስለ digital marketing ለማወቅ እና ለመስራት ፈልጌ golden sales and marketing institute ጋር የ3 ወር course ተማርኩ የተማርኩት internship አለው coc አለው job opportunity አለው ብለውኝ ነበር ግን አንዱንም ቃላቸውን አልጠበቁም just YouTube ላይ እንዳሉት theory ብቻ ነበር የተማርኩት እና በተማርኩት ነገር ተናድጄ ወደ መደበኛ ትህምርቴ ተመልሼ ነበር ግን አሁንም መስራት የምፈልገው እሱን ነው መደበኛውን እየተማርኩ እና በዚ ሙያ ውስጥ ያላቹ ወንድማቹን እርዱት ትክክለኛ ስራው ምን እንደሆነ አሳዩኝ 🥺 ለትብብራቹ አመሰግናለሁ በgraphicsም ቢሆን እውቀቱ አለኝ ስራው እንዴት እንደሆነ ብታሳዩኝም ደስ ይለኛል ❤️
May 13, 20246 engagements