smone194
#other
ሰላም ሙሉ እግሬ ላይ ቁስል ወጥቶ የጠፋበት ቦታ አንድ አንዱ ነጭ አንድ አንዱ ጥቁር ሆኗል እና መጥፋት ይችላል? ጥሩ dermatologist ጠቁሙኝ & እስከምን ያህል ያስወጣኛል? አመሰግናለሁ።
May 13, 20242 engagements
ሰላም ሙሉ እግሬ ላይ ቁስል ወጥቶ የጠፋበት ቦታ አንድ አንዱ ነጭ አንድ አንዱ ጥቁር ሆኗል እና መጥፋት ይችላል? ጥሩ dermatologist ጠቁሙኝ & እስከምን ያህል ያስወጣኛል? አመሰግናለሁ።
May 13, 20241. Alert Hospital address: around Zenebework 2. Doctor mihretab megengna in front of zefnesh best dermatologist new Ye alret hospital ye koda Astemri chimr new
May 14, 2024Thank you
May 14, 2024