Kirub31
#technology
I develop e-commerce website and I want to integrate ethiopian and international payment system (MasterCard, Visa). የትኛው የሀገር ውስጥ የክፍያ ሲስተም ጥሩ ከዌብሳይት ጋር ኢንተግሬት ያደርጋል? በቀላሉ ደንበኛ ከዌብሳይቱ ክፍያ እንዲፈጽም ሚያስችል እና እንዴትስ ማግኘት ይቻላል። All steps?
May 13, 20242 engagements