#health
ምስሉ ላይ እንዳለው ከንፈሬ ብዙ ትናንሽ እብጠት አለው። ከወጣብኝ 7 አመት ሆኖታል፣ ክፍለ ሀገር በነበርኩበት ወቅት ክሊኒክ ሄጄ የሚቀባ treatnoin ሰጥተውኝ ለውጥ አላመጣልኝም፣Google ሰርች አርጌም ስሞክር Fordyce spot እንደሚባል እውቂያለው። እና አሁን አዲስ አበባ ነው ያለሁት ይሄን ነገር ለማጥፋት መፍትሄውን የት እንደማገኝ እንደቁሙኝ እፈልጋለሁ። please በጣም እፐየተሸማቀኩበት ነው።
May 13, 20246 engagements