★ዘዳግም 4: ¹⁵ እግዚአብሔር ... በተናገራችሁ ቀን ምንም ዐይነት መልክ ከቶ አላያችሁም፤ ስለዚህ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ¹⁶ ይኸውም እንዳትረክሱ፣ በወንድ ወይም በሴት መልክ በማናቸውም ዐይነት ምስል...ለራሳችሁ እንዳታበጁ፣ ★“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።”” — ዮሐንስ 4፥24 ----------------------------------- እግዚአብሔር መንፈስ ነው (እንደ ሰው አይን፣ አፍንጫ፣ ሆድ የለውም) ስለዚህ ምንም ዓይነት Form (መልክ) ከሌለው "እግዚአብሔር እንዲህ ነው" ብሎ የ3 ሽማግሌዎችን ስዕል ስሎ ለስዕሉ መስገድ የጣኦት አምልኮ ነው። እግዚአብሔር የሚሰገድለት በመንፈስ እንጂ በስዕል አይደለም።
May 13, 2024