#religion
ለክርስትያን ወገኖች ይሄንን ጥያቄ ልጠይቅ። አንድ አዲስ የተወለደ ልጅ 40 ቀን ሳይሞላው ቢሞት ምንድነው እምነቱ? የቤተክርስቲያን አገልግሎትስ ማግኘት ይችላል ወይ?
May 12, 202431 engagements
ለክርስትያን ወገኖች ይሄንን ጥያቄ ልጠይቅ። አንድ አዲስ የተወለደ ልጅ 40 ቀን ሳይሞላው ቢሞት ምንድነው እምነቱ? የቤተክርስቲያን አገልግሎትስ ማግኘት ይችላል ወይ?
May 12, 2024በመጀመሪያ ወላጆቹ የምን እምነት ተከታይ ናቸው ሲቀጥል የቤተክርስቲያን አገልግሎቱ እንደ ሐይማኖቱ ይለያያል እኮ ግልፅ አድርገው/ጊው ፅናቱን ይስጣቹ🥺
May 13, 2024He is Muslim coz yesew lj sifeter muslim new 🥰
May 13, 2024Sew siweled just sew nw. keza behuala most probably yebetesebun emnet yiketelal.
May 14, 2024ቀብር ያገኛል
May 13, 2024-በኦርቶዶክስ እምነት ፥ ሕፃናት ለሞት የሚያደርስ ሕመም ከገጠማቸው 40 / 80 ቀን ሳይሞላቸው እንዲጠመቁ ሥርዓት አለ። So በዛ መሠረት ጥምቀቱ ይፈጸማል። -ከዛ በላይ ያለውን ነገር ግን ለእግዚአብሔር እንተወው።
May 13, 2024ክርስትያን new minm tiyake yelewm for details ask @deaconcherinet he will teach by details
May 13, 2024lol ሰው ስጀመር ሁሉም ስወለድ ኢ-አማኝ ነው ግን እንደ ቤተሰቦቹ እምነት ነው ቀብሩ።
May 13, 2024