#health
ሰላም እንዴት ናችሁ የህክምና ባለሞያዎች ወይንም ገጥሞችሁ የሚያዉቅ ሀሳብ ስጡኝ👏 ግምባሬን ፊቴን በከፍተኛ ሁኔታ ያልበኛል ትንሽ ሙቀት ካለ ወይንም በችኮላ እንኳን ከተራመድኩ ፊቴን ብቻ ላብ በላብ እሆናለሁ መንጠባጠብ ሁሉ ይጀምራል። እና በጣም አሳስቦኛል ሰዉ ሲያየኝ ሁሉ ይደነግጣል
May 12, 202410 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የህክምና ባለሞያዎች ወይንም ገጥሞችሁ የሚያዉቅ ሀሳብ ስጡኝ👏 ግምባሬን ፊቴን በከፍተኛ ሁኔታ ያልበኛል ትንሽ ሙቀት ካለ ወይንም በችኮላ እንኳን ከተራመድኩ ፊቴን ብቻ ላብ በላብ እሆናለሁ መንጠባጠብ ሁሉ ይጀምራል። እና በጣም አሳስቦኛል ሰዉ ሲያየኝ ሁሉ ይደነግጣል
May 12, 2024እኔ ብቻ ነበር የሚመስለኝ
May 13, 2024እኔም እንደዛው ነኝ ብሮ ግን መሰለህ እኔን ሚያልበኝ በብዛት አይምሮዬ እረፍት ሲያጣ ነው ብዙ እያሰብኩ ከተጓዝኩ ላብ በላብ እሆናለሁ ምናልባት እየሄድክ በመንገድ ላይ ብዙ ታስባለህ እንዴ ምን አልባት እንደዛ ሊሆን ይቻላል አይምሮህ ሲደክም ምልክት እስቲ መልስልኝ
May 13, 2024አይ የኔ ከሀሳብ ጋር አይገናኝም ትንሽ ሙቀት ሲኖር ወይንም ትንሽ ፈጠን ያለ ከተራመድኩ ወይደሞ እስፓርት ከሰራሁ ነዉ። ምናልባት ግን ከጨጓራ ህመም ጋ ሊገናኝ ይችላል ብሎኝ ነበር አንድ ሀኪም
May 13, 2024ere enem neng ...demo eko dekemong sayhon zm belo nw mialbegn teqemeche erasu yalbengal ...ena endalkew yecheguara hemem albeng
May 13, 2024ምናልባት ከሱጋ የተገናኘ ሊሆን ይችላል
May 13, 2024ብብትህንስ?
May 13, 2024ፊቴን ብቻ ነዉ
May 13, 2024