#for orthodox Nisha lemegbate mareg yalubgh negeroch mindin nachew mareg yelelebughs kenes min yitebekal
May 12, 2024መፀፀት እና እራስህን ይቅር ለማለት ዝግጁ መሆን አለብህ የንስሐ አባት መያዝ የሰራሃቸውን ሃጥያቶች ማስታወስ ከረሳህ / በወረቀት መመዝገብ / ቀጠሮ ይዘህ ለንስሀ አባትህ መናዘዝ የሚሰጥህን ቅኖና መፈፀም ስግደት, ፆም በትክክል ማድረግ ከንስሐ በሁላ በፀሎት መበርታት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን, በርታ
May 12, 2024