ከuniversity ከወጣሁ አሁን all most above half year ሆኖኛል እና ፀጉሬ እዛ እያለሁ last year ላይ ነው በጣም መነቃቀል የጀመረው ሻምፓ እና ሳሙና አልመርጥም ነበር plus ውሃውም አለ:: እና አሁን ላይ ወገን ፀጉሬ ፍሬን በጥሷል😢 ውሃ ሲነካው ይበርደዋል መሰለኝ እጄን አቅፎ ነው አብሮ ሚነሳው, ከፊት አይሸሽም ግን ከላይ ነው ሚነቃቀለው, ከዚ በፊት ገጥሞኝ እሄን ተጠቅሜ ተመልሶልኛል የምትሉት product or anything ይጠቅመዋል ምትሉት ነገር ካላችሁ pls tell me::
May 12, 2024use this man i used it and my hair betam lewt ly new if u want it talk me
May 12, 2024