#art
ሞቅ አድርጌ ሰላም ብያለሑ። ግጥም ጸሓፊ ነኝ። "እና ምን ይጠበስ?" ሣትሉኝ ጥያቄዬን ላሥከትል። ያለሳንቲም የሚያሳትምልኝ ዕፈልጋለሑ። በማፋለጉ ታፋልጉኝ ይሖን? ዕያደር ነኝ ከዐዲስ ዐበባ።
May 12, 20246 engagements
ሞቅ አድርጌ ሰላም ብያለሑ። ግጥም ጸሓፊ ነኝ። "እና ምን ይጠበስ?" ሣትሉኝ ጥያቄዬን ላሥከትል። ያለሳንቲም የሚያሳትምልኝ ዕፈልጋለሑ። በማፋለጉ ታፋልጉኝ ይሖን? ዕያደር ነኝ ከዐዲስ ዐበባ።
May 12, 2024በሞቀ ሰላምታ እየተቀበልኩህ ገጣሚ መሆንክን ንግግርህ ያሳብቃል
May 12, 2024ምን መሰለሕ ዕምታወራው ነገር sense ዓይሰጥም
May 12, 2024አይኑ ዐን ልምንድን ነው ምትጠቀመው brother?
May 12, 2024በ 'ለ' ምትክ ለምንድነው 'ል'ን የምትጠቀመው 😁
May 12, 2024I truly wish you good luck on your endeavour. But the way you phrased yr question is super weird 😂. Yes you are a poet but your word choice and everything looks like you are also looking for confirmation (approval) from us. Maybe write a poem about it
May 13, 2024ገንዘብ እንደዚሁ በቀላሉ የሚገኝ ወይም የሚሰጥ አይደለም በነፃ የሚታተምልህ። የወረቀት የሰራተኛ ወይም ሌላ ሌላ ወጪ አለ።
May 12, 2024