ሰላም ወንድሞቼና እህቶቼ የኔ አይነት ስቃይ የደረሰባቹ ወይም ደርሶበት ያያቹ ካላቹ በ ቀናነት ተባበርኝ እባካቹ🙏 እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም የሚተኛ ሰው ሳይ እራሱ እቀናለው ጌታን በቃ ስቀዩ ከባድ ነው የእውነት መተኛት እየፈለኩኝ እንቅልፍ ግን ወፍ....😭 አንዳንዴ ቁጭ ብዬ ይነጋብኛል ቀንም አልተኛም ምን አልባት ከስንት አንዴ ብተኛ እንኳን መጥፎ ቅዠት ነው የማየው አሁን ሰውነቴም እያለቀ ነው በጣም ነው የከሳውት🥺 የእንቅልፍ ኪኒን መጠቀም ልጀምር ብዬም እናቴ ነች የተቆጣችኝ😓 መተኛት እየፈለጉ እንቅልፍ ማጣት ስቃዩ ከባድ ነው እውነት😭😭 እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ ከማበዴ በፊት......THANK YOU IN ADVANCE🙏
May 12, 2024bedenb sport sira silemidekmik ltegna tichilaleh......rasikn busy adrg bzum atchenek......it;s a matter of time everything will be all right.
May 12, 2024