ምን መሰላቹ በጣም የጎዳኝ እና ለ3 አመት ህይወቴን ካበላሸ ሰው ጋር ከተለያየን 3 ወር ሆነን ግን ልረሳው አልቻልኩም ?ምን ላርግ እኔን በምተዉ እንዲፀፀት ምን ትመክሩኛላቹ?
May 11, 2024Work on yourself improve urself it is a slow process but worth doing for ur own good new demo sew lemabesachet u shouldn't put any effort
May 12, 2024