#personal
ምን የቴሌግራም ቻናል ብከፍት ለወደፊት ጥሩ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ስለቀና ምክራችሁ አመሰግናለሁ።
May 11, 20246 engagements
ምን የቴሌግራም ቻናል ብከፍት ለወደፊት ጥሩ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ስለቀና ምክራችሁ አመሰግናለሁ።
May 11, 2024ተማሪ ከሆንክ Academic channel ብትከፍት ጥሩ ነው። አስተማሪ የሆነ ማለት ነው። ምክንያቱም ብዙ ሰውም ታግዛለህ አንተም ትጠቀማለህ ።
May 12, 2024የ Film Like - @Film_beturgum and @teketaty_films
May 12, 2024Copy right
May 12, 2024Sile airdrop b/c referal tagegnibetalk
May 14, 2024Check this out https://t.me/Questionsandanswers24
May 12, 2024እንደ @pc_store1 ena @grumgebeya yale kfet
May 12, 2024