ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ #ትንሣኤና #ሕይወት እኔ ነኝ፤ #የሚያምንብኝ #ቢሞት እንኳ #ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ #ሕያው የሆነም #የሚያምንብኝም ሁሉ #ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው። 2ኛ ጢሞቴዎስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ #ይህም እንደ ራሱ አሳብና #ጸጋ መጠን ነው እንጂ #እንደ ሥራችን መጠን #አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥ ¹⁰-¹¹ አሁን ግን #በመድኃኒታችን #በኢየሱስ #ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ #ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል #ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል። Be kirstos eyesus be mamen you will get eternal life but it doesn't mean about just numbers of years it's about quality with purpose of life For deep explanation @Fuwizjesus
May 12, 2024