ፒን የጠፋብኝን ስልክ ፋይል ሳይጠፋ ማስከፈት እችላለሁ?
አዎ ሶስት ስልክ በቅርቡ የደወልካቸውን ይጠይቁሀል ከዛ በፊት ግን ባንተ ስም ስለመውጣቱ በአይዲ ካርድ ያመሳክራሉ
እሱ ያወራው እኮ ስለ ሲም ካርድ ኮንታክት አይደለም ስለ ፋይል ነው