#personal
የዝምድና እንዲሁም የትዳር ማረጋገጫ ደብዳቤ ሳምፕል ካላችሁ ሸር አድርጉኝ በእጅጉ ፈልጌው ነወ።
May 11, 20242 engagements
የዝምድና እንዲሁም የትዳር ማረጋገጫ ደብዳቤ ሳምፕል ካላችሁ ሸር አድርጉኝ በእጅጉ ፈልጌው ነወ።
May 11, 2024Run
May 24, 2024ውልና ማስረጃ ወይም ወሳኝ ኹነት በክፍለከተማህ ሂድና በዙሪያው ያሉ ፅህፈት ቤቶችን ጠይቃቸው ብዙውን ግዜ እነሱ ሳምፕል ሌተር ይኖራቸዋል በኮምፒውተራቸው::
May 11, 2024