D30.5
#business
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ በጣም አስቸኳይ ነው እስኪ ተባበሩኝ አሁን የምኖረው አዲስ አበባ ነው። አሶሳ ከተማ ውስጥ የሆነ ስራ አግኝቻለሁ እና ለመሄድ አስቤ ነበር እስኪ አሶሳ የምትኖሩ እና ስለ አሶሳ ከተማ የምታውቁትን ንገሩኝ ቤት ኪራይ ምግብ ምናምን የኑሮ ውድነት ምን እንደሚመስል እና እዛ ለመኖር ከባድ የሚያደርገውን ነገር ንገሩኝ ።
May 11, 20243 engagements