#other
selam guy's እኔ የምላችሁ ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ በሚኒባሶች ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው?
May 11, 20242 engagements
selam guy's እኔ የምላችሁ ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ በሚኒባሶች ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው?
May 11, 2024ከቃሊቲ 100ብር ከጎሮ ወይም ከላምበረት 120ብር ከመገናኛ 150ብር ከጀሞ 130ብር ከቱሉዲምቱ ቪትዝ ምናምን ነው ያለው 250ብር
May 11, 2024Ka 130-200
May 11, 2024