Hey u all ለምንድን ነው ሰው ሁሉ የውሸት እና የማስመሰል ህይወት እየኖረ ያለው ለመጎረር ፈልጌ ሳይሆን እኔ በተፈጥሮዬ በጣም የዋህ ነኝ ጓደኞቼ ወይም ሌላ የማውቃቸው ሰዎች የተሻለ ነገር ሲያገኙ በጣም ደስ ይለኛል ለእነሱም በጣም ደስ እንዳለኝ እነግራቸዋለሁ even ለሌላ ሰው እነሱ succeed እንዳደረጉ ምናምን ደስ እያለኝ ነው የማወራው but this wont work to me i think ካርማ የሚባለው ነገር እኔ ጋር አይሰራም everytime ጥሩ ነገር ሳገኝ ከጎኔ ያሉ እና እኔ positive የሆኖኩላቸው ሰዎች ከእኔ ጋር እያሉ ደስ እንዳላቸው act ያደርጋሉ ግን ከውስጣቸው እንዳልሆነ ያስታውቃል በውስጣቸው የሚያስቡትን ነገር ማወቅ አልችልም...ከቤተሰብ ውጪ በአንተ መለወጥ ወይም ጥሩ ነገር ማግኝት ደስ የሚለው ሰው እንደሌለ ነው የተረዳሁት so በዚህ ምክንያት አዲስ ሰው መቅረብ አልፈልግም ከሰው ጋርም መገናኘት ትቻለሁ ...wht is ur opinion on this
May 11, 2024bro, the same thing happened to me before 3 years .. beka alu yetabalu goadagnoche ... በፊት ላይ ከነሱ በብር እሻል ነበር እና ብዙ ዓመት በጓደኝነት ቀጠለን then, በሆነ time ላይ ከሰርኩ እና still ግን እነሱ የን ያህል የምባል ምንም የላቸውም ግን አንዱ ትንሽ ነገር አገኘና በጃጅ ገዛ before 9 month ግን 24 ሰዓት አብረን ነበር ምንውለው ባጃጅ ከገዛ ብኋላ ግን አንድ ከተማ ሆነን በወር አንዴ ነው የማየው ግን ይገርመሃል እሱ ባጃጅ ከገዛ ka 3 ውር ብኋላ እኔ ባለስልጣን ሆንኩ እና አሁን ልቀርበኝም ይፈልጋል but i don't have any place for him... እና ያን ጊዜ ነው የተረዳሁት that there is no real friends, and humanity ያልኩት bro.
May 11, 2024