AllOfIt248
#other
እኔ የመዕከላዊ ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ። ለትግርኛ እጅግ በጣም ትልቅ ፍቅር ነዉ ያለኝ። የትግሬ ቋንቋ፣ በህል ሁሉም ነገር ይመቸኛል። እና እባካቹ እንዴት ትግርኛ ቋንቋ መማር እንደሚችል ንገሩኝ🙏አከብራችዋለሁ።
May 10, 20242 engagements
እኔ የመዕከላዊ ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ። ለትግርኛ እጅግ በጣም ትልቅ ፍቅር ነዉ ያለኝ። የትግሬ ቋንቋ፣ በህል ሁሉም ነገር ይመቸኛል። እና እባካቹ እንዴት ትግርኛ ቋንቋ መማር እንደሚችል ንገሩኝ🙏አከብራችዋለሁ።
May 10, 2024Music 🎶 🎵 ⏹️ 🪕 🎼 It does help Lela demo go there.
May 11, 2024ማአከላዊ ክልሉ ከሆነ ህጋዊ አደለም ሰለዚ ቦታውን ለይ ከየት ነህ
May 11, 2024