Zedk0
#technology
እኔ ምለው ንግድ ባንክ ምን ጀምሮ ነው? ወይስ የባንክ የሂሳብ ቁጥሬን የሚያውቁ ናቸው የሚቀልዱብኝ? ከወራት በፊት 12 ብር አራት ጊዜ አስገባልኝ አሁን ደግሞ 7 እና,5, ብር ምንድነው? ወለድ መሆኑ ነው? እስኪ ነገሩ ምን እንደሆነ የምታውቁ አስረዱኝ
May 10, 20244 engagements
እኔ ምለው ንግድ ባንክ ምን ጀምሮ ነው? ወይስ የባንክ የሂሳብ ቁጥሬን የሚያውቁ ናቸው የሚቀልዱብኝ? ከወራት በፊት 12 ብር አራት ጊዜ አስገባልኝ አሁን ደግሞ 7 እና,5, ብር ምንድነው? ወለድ መሆኑ ነው? እስኪ ነገሩ ምን እንደሆነ የምታውቁ አስረዱኝ
May 10, 2024You need to know mobile banking has paid Monthly 5birr
May 11, 2024Tadiya esu yalew eko yelaklgnal nw enji yekoretbgnal adelem weys payment'u legna nw mikefelen😁
May 11, 2024እሱ ነው የምገርምክ ብራዘር እኔን ደሞ በ ሞባይል ባንኪንግ ካርድ ለመግዛት ስሞክር connection problem invalid mmi code ብሎኝ ካርዱን ሳይልክልኝ ብሬን ይቆርጣል ይሄ ሌባ ባንክ ዛሬ ደሞ 30 ብር አስገባልኝ ልልክ የፈለኩት ይሄን ሰሞን ምን አይነት ሙድ አንደሚያራምዱ አላቅላቸውም ሲላቸው ይወስዳሉ ሲላቸው ይመልሳሉ
May 10, 20241200 birr ቢሆን ኖሮ እዚህ መጥተህ አትጠይቅም ነበር😂
May 11, 2024