ይህ ከላይ የምታዩት ምስል የዛሬ 4 አመት ከግማሽ ምናምን በፊት ተጠይቆ መልስ የመለስኩበት ጥያቄ ነው። እንደምታዩት የሰጠሁት መልስ ልክ ሆኖ እያለ እነ አሽቄ እና አለቃቃሽ አዳሜ ❌ አርገውብኝ ነበር። በጊዜው የሀይስኩል ተማሪ ስለነበርኩ ምናልባት መልሴ ስህተት ይሆናል ብዬ አስቤ ነበር። አሁን ግን ከ4 አመት በኃላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ በጥቁር አንበሳና ሰፈረሰላም ካምፓሶች የህክምና ተማሪ ሆኜ የመለስኩት መልስ ልክ መሆኑን በአይኔ በብረቱ እያየሁኝ ነው። እናም የዛኔ ❌ ያደረግሽ professional victim ሁላ የታባሽ ነው ያለሽው lol?
May 10, 2024Take a screenshot of this post again and then come back and post when u get job and start working as a medical professional!!
May 10, 2024