ምክራችሁን እፈልጋለሁ ምን መሰላችሁ 21 አመቴ ነው ከቤተሰብ ጋር አደለም እየኖርኩ ያለሁት አክስቴ ጋር ጠይቂያት ማደር እንድችል ፈቅዳልኛለች ምግብ ከሷ አልጠቀምም የኮሌጅ ትምህርት እየተማርኩ ነው እና ማንም የሚረዳኝ የለም አንዳንዴ ምግብ ምበላበት ብር እንኳን አጣለሁ። በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት በዛ ላይ አይምሮዬ ለሰከንድ እንኳን እረፍት አያገኝም ቀኑን ሙሉ በሃሳብ ሲናውዝ ነው ሚውለው። እባካችሁ ምን ይሻለኛል ማረገው ጠፍቶኛል😢😢😢
May 10, 2024እኔም ተማሪ ነኝ ልረዳህ ባልችልም ግን በርታ ቃልም ያጠነክራል
May 10, 2024