እኔ ምለው የምር ሰይጣን የሚባል ነገር አለ ??? ሀልዎተ ሰይጣንን ያለ ጥርጥር ታምናላችሁ ሰዎች??? አለ ራሱ ከተባለ ራሱን አጥፍቶ እንዳልሞተ ምን ማረጋገጫ አለን??? በቅንነት አስረዱኝ ስላወዛገበኝ ነው የጠየኳችሁ።😔🙏 አመሰግናለሁ።
May 10, 2024Kdm ኢ አማኝ ng alsh koy mndnew mtyin food lover
May 10, 2024እኔ ምለው የምር ሰይጣን የሚባል ነገር አለ ??? ሀልዎተ ሰይጣንን ያለ ጥርጥር ታምናላችሁ ሰዎች??? አለ ራሱ ከተባለ ራሱን አጥፍቶ እንዳልሞተ ምን ማረጋገጫ አለን??? በቅንነት አስረዱኝ ስላወዛገበኝ ነው የጠየኳችሁ።😔🙏 አመሰግናለሁ።
May 10, 2024Kdm ኢ አማኝ ng alsh koy mndnew mtyin food lover
May 10, 2024እንዴ አለ እንጂ አንቺን 24 ሰአት ብዪ ብዪ የሚልሽ ሆድሽ መስሎሽ ነው እንዴ😂
May 10, 2024😂😂😂😂ere tewat beka tteykbet
May 11, 2024Lol, is the flaying spaghetti monster exist? almost certainly not. Why so can u prove non existence of it? No but there is no evidence and logical reasoning to believe in it. The same goes to devil, he is almost certainly a fictional character in bible and many other fictional books, there is no clue, reason and logic he could exist. but if the term means an evil spirit or more dark motivation thing, then do we need that to be a bad ass? girl, we humans ard more capable of violence than fictional comic book anti-hero "the devil".
May 10, 2024መጀመርያ በፈጣሪ መኖር ታምኛለሽ?
May 10, 2024Amanuel sra akomu ende koy?😭
May 10, 2024ይኸውልሽ ቆንጂት አንቺ ዝም ብለሽ ብዪ ። እራሱን ባያጠፋ ልበይው ነው😁
May 10, 20241 awo ale 2 awo amnalew 3 satan melak neber be tefetro melaktoch demo bebahryachew aymotum so satanm memot aychelem malet new enkuan satan anchim raseshen matfat atecheyem maybe sgashn letgeyiw techeyalesh gn anchi raseshen (nefseshen) megdel atcheyem so anchi enkuan raseshen megedel atecheyem eleshalew enkuan satan
May 10, 2024እሺ አመሰግናለሁ
May 10, 2024sew esan ena wuha kerbolet lemn hule esat mimert ymeslshal?
May 10, 2024ሰይጣን ብሎማ ሀበሻን ፈጠረ😂😂። ሰው እኮ ሰይጣንን ያስከነዳዋል። its just an excuse people use to avoid accountability. ሰው እግዜር ካለ ሰይጣን አለ ይላል፤ እኩያ አረጓቸው እንዴ? Wendme care-less about shaitan and focus on your conscience.
May 10, 2024Enam eterater neber gn yanchin teyake kayew behual ergetegna honku
May 10, 2024እንዴት እርግጠኛ ሆንክ?
May 10, 2024it doesn't really matter
May 10, 2024Ihen tyake ye teyekshw be erasesh mesloshala ketayesh seytanu erasu ezi tyake wst tesatfobetal 🤷♂
May 10, 2024🧐🧐🤔
May 10, 2024በቃ ካለም ለራሱ ይኑር ከሌለም ምን አገባን ለዘላለም ህያውን የሆነውን እግዚአብሔርን እያመሠገንክ ኑር ጸልይ ከዛ ሰይጣን አንድ ቀን ታየዋለህ
May 29, 2024ofc 'አዎ ሰይጣን አለ' አሳየኝ? ካልሺኝ ግን "እስኪ አምላክህን አሳየን? ብለው ሲጠይቁት ማንነትህን አሳየኝና አምላክን አሳይሃለሁ!" እንዳለ እኔም እጠይቅሻለሁ። -መናፍስት ሕያዋን ናቸው አይወልዱም : አይዋለዱም እንዲሁም አይሞቱም። -ሀልዎተ ሰይጣን በቅዱሳት መጻሕፍት እንዲሁም በአባቶች ሕይወት የተጋገጠ ነው። ከቅዱሳት መጻሕፍት በጥቂቱ:- - “በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት።” — ማርቆስ 1፥13 -“በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።” — 2ኛ ቆሮ 2፥11
May 11, 2024✧══════•❁❀❁•══════✧ ሀሀርኤል ✧══════•❁❀❁•══════✧ ሚኮጵያ ! (MikoPia) 🔴ክፍል ፩ . . . . . . . . የባለ ድምጸ መልካሞቹ አዕዋፋት የአብርልና የአዝርል ድምጽ ይሰማ ነበር። የሮማን ፍሬን የመሰሉ ፍሬዎችን ያዘሉ እፅዋት በአካባቢው ላይ ይገኛሉ። ከከርቤ የላቀ መዓዛቸው ነፍስን ከሥጋ ሊለይ የሚያስችል ነበር። ገነትን ለማናፈስ በስተምዕራብ በእኩል የተሾመ ነፋስ በነፈሰ ጊዜ እፅዋቱ ከነፋሱ ጋር ወደ ምስራቅ ያጋድላሉ። ከዚኽ በፊት እንዲኽ ባለ ስፍራ ላይ ተገኝቼ አላውቅም። ከስፍራው ማራኪነት የተነሳና በእፅዋቱ መዓዛ ምክንያት ይኽ ስፍራ ምን ይባላል ? ማንስ ነው ያመጣኝ ? የሚሉ ጥያቄዎችን ማሰብ ተስኖኝ ነበር። በስፍራው ውበት ልቦናዬን በማራኪ መዓዛቸው ሕሊናዬን የተነጠቅኩ እኔ ጺማቸው የተንዠረገገና አቋማቸው እንደ ሸንበቆ ቀጥ ያለ ከእንባ ብዛት ቅንድባቸው አልቆ በጉንጫቸው ላይ ቦይ የተቀደደ ብርሀንን የተጎናጸፉ አንድ ታላቅ አረጋዊ በመጠኑ አነስ ያለን መጽሐፍ ይዘው እንደተቃረቡኝ ያስተዋልኩት በውስጤ አንዳች ፍርሀት ሲነግሥ ነበር። ይኽን ጊዜ ፍርሀቴ የት ነኝ ? እኚኽ ሰውስ ማናቸው ? ለምንስ መጣው ? የሚሉና ሌሎች ስፍር ቁጥር ያልነበራቸውን ጥያቄዎችን ይወልድ ዘንድ ተያያዘው ። ቃል ማውጣት ግን ተሳነኝ። ባለ ግርማው አረጋዊ ከቀድሞ ይልቅ ወደ እኔ ተቃረቡ መፍራቴንም በተመለከቱ ጊዜ ለቅጣት እንዳልመጡ ለማጠየቅ ያኽል ፈገግ አሉ። ፍርሀቴም በፈገግታቸው ተሸነፈ። በአንጻሩ ኃፍረት እየተሰማኝ መጣ። ለምን እንደሆነ እንጃ ሰውነቴን ዘወትር አለመዝለፌ ነፍሴን ከሥጋ የምታልፊበት ጊዜ ደርሷል ጥለሽው በምትሄጂው ሥራ ለምን ደስ ይልሻል ? ብዬ አለመጠየቄ አጸጸተኝ። ግራ ቀኝ ፊቴን በእንባ አለማጠቤን ! በመልዕልተ መስቀል የተቀበለውን መከራ አለማሰቤ ከደዌ ኃጢአት አድነኝ ፤ ከቁስለ ኃጢአት ፈውሰኝ ፤ ከመከራ አድነኝ ! ደሜን በደምህ አንጻው ብዬ ቀድሞ አለመለመኔ በአረጋዊው ፊት ስቆም ታወሰኝ ! ቀድሞ ያላነባውት እንባ በጉንጮቼ መውረድን ተያያዘው። አቀረቀርኩ ! በዚህ ስፍራ ላይ የተገኘውት ምን አልባትም ነፍሴ ከሥጋዬ ተለይታ በአካለ ነፍስ ከሆነ ለንስሐ እንደረፈደ ተረዳው ! የኃጥአንን መመለስ እንጂ መጥፋትን የማይወድ አምላክ ለንስሐ የምትሆንጥቂት ጊዜን ይሰጠኝ ዘንድ እየተመኘው በእንባ የተመሉ ዓይኖቼን ወደ አረጋዊው ሰደድኳቸው። በፈገግታቸው ፍርሀቴን ያራቁት አረጋዊ መናገርን ጀመሩ. . . . . . . . . . . . . . . ይቀጥላል። ✧══════•❁❀❁•══════✧ በከተማ ውስጥ መለከት ሲነፋ ሕዝቡ አይደነግጡምን ? ወይስ እግዚአብሔር ያላዘዘው ክፉ ነገር በከተማ ላይ ይመጣልን ? ጌታ እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ለነቢያት ያልገለጠውንና ያልነገረውን ምንም አያደርግምና። አንበሳው አገሣ ፤ የማይፈራ ማነው ? ትንቢተ አሞጽ ፫ ✧══════•❁❀❁•══════✧ እናድምጥ ! ! ቀልዱ ቀልድ ነው ! ! ቀልደን ኖረን ቀልደን ልንሞት ነው ! ! :- ይኽ ይመለከተኛል የምትል ብቻ አድምጥ ! :- ሌላ አንድ ሰው አፉን እንዳይከፍትብኝ ! !
May 10, 2024It's like saying does joker (from the dark Knight) exist ? Or thanos from avengers exist? እነዝህ ምናባዊ ገፀባህርያት ባህሪያት በተፃፈበት የምናል አለም ብቻ ነው ምኖሩት።
May 10, 2024ቆይ ቆይ ሰይጣን ነው እራሱን የሚያጠፋው🤣🤣🤣🤣
May 10, 2024የሆንሽ በግ ነገር 😂😘
May 10, 2024