HEY ሰላም! Could you guys tell me how to spot envious friends? በዚህ ሰዓት ሰው ስለሚያስመስል እንዴት ነው ምቀኛ ጓደኛ መለየት ምችለው?
May 10, 2024ሲጀመር ምቀኛ የሚባል ጓደኛ የለም አሺ።😒
May 10, 2024HEY ሰላም! Could you guys tell me how to spot envious friends? በዚህ ሰዓት ሰው ስለሚያስመስል እንዴት ነው ምቀኛ ጓደኛ መለየት ምችለው?
May 10, 2024ሲጀመር ምቀኛ የሚባል ጓደኛ የለም አሺ።😒
May 10, 2024keep ur ears on the jokes they make about u especially when u guys are in group mnamn also try to see if there's a difference in their personality about u when in group and when u guys alone....and get a closer look on how they act when u achieve smtn good and u can also try to compare them with the good friends u already have and spot little details
May 10, 2024To be honest,using microscope🔬
May 10, 2024✧══════•❁❀❁•══════✧ ሀሀርኤል ✧══════•❁❀❁•══════✧ ሚኮጵያ ! (MikoPia) 🔴ክፍል ፩ . . . . . . . . የባለ ድምጸ መልካሞቹ አዕዋፋት የአብርልና የአዝርል ድምጽ ይሰማ ነበር። የሮማን ፍሬን የመሰሉ ፍሬዎችን ያዘሉ እፅዋት በአካባቢው ላይ ይገኛሉ። ከከርቤ የላቀ መዓዛቸው ነፍስን ከሥጋ ሊለይ የሚያስችል ነበር። ገነትን ለማናፈስ በስተምዕራብ በእኩል የተሾመ ነፋስ በነፈሰ ጊዜ እፅዋቱ ከነፋሱ ጋር ወደ ምስራቅ ያጋድላሉ። ከዚኽ በፊት እንዲኽ ባለ ስፍራ ላይ ተገኝቼ አላውቅም። ከስፍራው ማራኪነት የተነሳና በእፅዋቱ መዓዛ ምክንያት ይኽ ስፍራ ምን ይባላል ? ማንስ ነው ያመጣኝ ? የሚሉ ጥያቄዎችን ማሰብ ተስኖኝ ነበር። በስፍራው ውበት ልቦናዬን በማራኪ መዓዛቸው ሕሊናዬን የተነጠቅኩ እኔ ጺማቸው የተንዠረገገና አቋማቸው እንደ ሸንበቆ ቀጥ ያለ ከእንባ ብዛት ቅንድባቸው አልቆ በጉንጫቸው ላይ ቦይ የተቀደደ ብርሀንን የተጎናጸፉ አንድ ታላቅ አረጋዊ በመጠኑ አነስ ያለን መጽሐፍ ይዘው እንደተቃረቡኝ ያስተዋልኩት በውስጤ አንዳች ፍርሀት ሲነግሥ ነበር። ይኽን ጊዜ ፍርሀቴ የት ነኝ ? እኚኽ ሰውስ ማናቸው ? ለምንስ መጣው ? የሚሉና ሌሎች ስፍር ቁጥር ያልነበራቸውን ጥያቄዎችን ይወልድ ዘንድ ተያያዘው ። ቃል ማውጣት ግን ተሳነኝ። ባለ ግርማው አረጋዊ ከቀድሞ ይልቅ ወደ እኔ ተቃረቡ መፍራቴንም በተመለከቱ ጊዜ ለቅጣት እንዳልመጡ ለማጠየቅ ያኽል ፈገግ አሉ። ፍርሀቴም በፈገግታቸው ተሸነፈ። በአንጻሩ ኃፍረት እየተሰማኝ መጣ። ለምን እንደሆነ እንጃ ሰውነቴን ዘወትር አለመዝለፌ ነፍሴን ከሥጋ የምታልፊበት ጊዜ ደርሷል ጥለሽው በምትሄጂው ሥራ ለምን ደስ ይልሻል ? ብዬ አለመጠየቄ አጸጸተኝ። ግራ ቀኝ ፊቴን በእንባ አለማጠቤን ! በመልዕልተ መስቀል የተቀበለውን መከራ አለማሰቤ ከደዌ ኃጢአት አድነኝ ፤ ከቁስለ ኃጢአት ፈውሰኝ ፤ ከመከራ አድነኝ ! ደሜን በደምህ አንጻው ብዬ ቀድሞ አለመለመኔ በአረጋዊው ፊት ስቆም ታወሰኝ ! ቀድሞ ያላነባውት እንባ በጉንጮቼ መውረድን ተያያዘው። አቀረቀርኩ ! በዚህ ስፍራ ላይ የተገኘውት ምን አልባትም ነፍሴ ከሥጋዬ ተለይታ በአካለ ነፍስ ከሆነ ለንስሐ እንደረፈደ ተረዳው ! የኃጥአንን መመለስ እንጂ መጥፋትን የማይወድ አምላክ ለንስሐ የምትሆንጥቂት ጊዜን ይሰጠኝ ዘንድ እየተመኘው በእንባ የተመሉ ዓይኖቼን ወደ አረጋዊው ሰደድኳቸው። በፈገግታቸው ፍርሀቴን ያራቁት አረጋዊ መናገርን ጀመሩ. . . . . . . . . . . . . . . ይቀጥላል። ✧══════•❁❀❁•══════✧ በከተማ ውስጥ መለከት ሲነፋ ሕዝቡ አይደነግጡምን ? ወይስ እግዚአብሔር ያላዘዘው ክፉ ነገር በከተማ ላይ ይመጣልን ? ጌታ እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ለነቢያት ያልገለጠውንና ያልነገረውን ምንም አያደርግምና። አንበሳው አገሣ ፤ የማይፈራ ማነው ? ትንቢተ አሞጽ ፫ ✧══════•❁❀❁•══════✧ እናድምጥ ! ! ቀልዱ ቀልድ ነው ! ! ቀልደን ኖረን ቀልደን ልንሞት ነው ! ! :- ይኽ ይመለከተኛል የምትል ብቻ አድምጥ ! :- ሌላ አንድ ሰው አፉን እንዳይከፍትብኝ ! !
May 10, 2024Ye mlasun sayhon drgitun meketatel bezi sat mannm lay lemdegef atmokri
May 10, 2024Why tf u think u are the Price get a job dawg😷🤣
May 10, 2024