#other
አዲስ አበባ ውስጥ ቤት ሰጥተውኝ(ለማደርያ የምትሆን) በአስተናጋጅነትም ይሁን የትኛውንም አይነት ስራ የሚያሰሩ ሆቴሎች ወይም ምግብ ቤቶች ወይም ደሞ የስራ ድርጅቶች ካሉ እባካችሁ ጠቁሙኝ🙏 ምክንያቱም በተማርኩበት ድግሪ 4 አመት ሙሉ ስራ ስላጣሁ እና እስከማገኝ ድረስ ነው እናም እዛ የማውቀው ሰው የለኝም በዛ ላይ ለቤት ኪራይ ለምግብ እና ለትራንስፖርት የሚሆን ገንዘብ ስለሌለኝ ነው 😢😭
May 10, 20246 engagements