wend lj siyafekr eske mn dres nw??wendochye melsulgn pls
May 09, 2024eske suku dres... wey eske kebelew dres.... mn aynt tiyake nw 😂
May 10, 2024wend lj siyafekr eske mn dres nw??wendochye melsulgn pls
May 09, 2024eske suku dres... wey eske kebelew dres.... mn aynt tiyake nw 😂
May 10, 2024እንደየ ግለሰቡ የንቃት ህሊና መጠን የሚመሰረት እንጂ የሁሉም የተለያየ ነው እንደቁጥሩ... ለምሳሌ አንድ ቲንኤጀር እና አንድ የ30 አመት ግለሰብ እኩል ደረጃ አይኖረውም ልምድ ተሞክሮ አስተዳደግ ብዙ ብዙ ፋክተሮች አሉት ነገር ግን በእድሜ እርከን ብንከፋፍለው ጥቂት ሚያመሳስል ፊገር እናገኛለን ለምሳሌ ከ16-25 ያሉ ቲንኤጀሮች ሲጀምሩት ሀይፐር አክቲቭ ይሆኑ እና በቀናት በሳምንታት ባስ ሲል በወራት ውስጥ ወረት ይይዛቸዋል... ከ26-35 ደግሞ ያሉት ሲጀምሩት ተረጋግተው ይሆንና እየጋለ እየጋለ እየጋለ ይመጣል የፍቅራቸው መጠን .. ከ36 በላይ የሆኑት ብዙውን ግዜ ትዳርና ትዳር ይሆናል አላማቸው ስለዚህ ያገኙትን እድል ወዲያው ይቀይሩታል ወደአላማ ... ስለዚህ ይህ የእኔ አረዳድ ነው እህት አለም
May 10, 2024Eske egrsh mehal😜
May 10, 2024eskimot dres😂😂😂
May 10, 2024እህቴ እሱ እንደየ ወንዱ ይለያያል ማወቅ ያለብሽ ነገር ፍቅር የሚባለውን የሚተረጉሙበት መንገድ ራሱ ይለያያል አንዳንዶቹ ጊዜ ማሣለፊያ ከዛ የማይቀጥሉበት በተለይ young age ሌሎች አንድም እዚ እዛ የሚሉ የሴቶቹን ህይወት አበላሽተው የሚያልፉ ከነዚህ በተቃራኒ ለወደፊቱ የሚያስባትም አሉ ሴት እንደመሆንሽ እንዚህን እወቂ
May 10, 2024እኔ እስከ ጀሞ ድረስ ነው🙄
May 10, 2024ወንድ አያፈቅርም
Aug 13, 2024✧══════•❁❀❁•══════✧ ሀሀርኤል ✧══════•❁❀❁•══════✧ ሚኮጵያ ! (MikoPia) 🔴ክፍል ፩ . . . . . . . . የባለ ድምጸ መልካሞቹ አዕዋፋት የአብርልና የአዝርል ድምጽ ይሰማ ነበር። የሮማን ፍሬን የመሰሉ ፍሬዎችን ያዘሉ እፅዋት በአካባቢው ላይ ይገኛሉ። ከከርቤ የላቀ መዓዛቸው ነፍስን ከሥጋ ሊለይ የሚያስችል ነበር። ገነትን ለማናፈስ በስተምዕራብ በእኩል የተሾመ ነፋስ በነፈሰ ጊዜ እፅዋቱ ከነፋሱ ጋር ወደ ምስራቅ ያጋድላሉ። ከዚኽ በፊት እንዲኽ ባለ ስፍራ ላይ ተገኝቼ አላውቅም። ከስፍራው ማራኪነት የተነሳና በእፅዋቱ መዓዛ ምክንያት ይኽ ስፍራ ምን ይባላል ? ማንስ ነው ያመጣኝ ? የሚሉ ጥያቄዎችን ማሰብ ተስኖኝ ነበር። በስፍራው ውበት ልቦናዬን በማራኪ መዓዛቸው ሕሊናዬን የተነጠቅኩ እኔ ጺማቸው የተንዠረገገና አቋማቸው እንደ ሸንበቆ ቀጥ ያለ ከእንባ ብዛት ቅንድባቸው አልቆ በጉንጫቸው ላይ ቦይ የተቀደደ ብርሀንን የተጎናጸፉ አንድ ታላቅ አረጋዊ በመጠኑ አነስ ያለን መጽሐፍ ይዘው እንደተቃረቡኝ ያስተዋልኩት በውስጤ አንዳች ፍርሀት ሲነግሥ ነበር። ይኽን ጊዜ ፍርሀቴ የት ነኝ ? እኚኽ ሰውስ ማናቸው ? ለምንስ መጣው ? የሚሉና ሌሎች ስፍር ቁጥር ያልነበራቸውን ጥያቄዎችን ይወልድ ዘንድ ተያያዘው ። ቃል ማውጣት ግን ተሳነኝ። ባለ ግርማው አረጋዊ ከቀድሞ ይልቅ ወደ እኔ ተቃረቡ መፍራቴንም በተመለከቱ ጊዜ ለቅጣት እንዳልመጡ ለማጠየቅ ያኽል ፈገግ አሉ። ፍርሀቴም በፈገግታቸው ተሸነፈ። በአንጻሩ ኃፍረት እየተሰማኝ መጣ። ለምን እንደሆነ እንጃ ሰውነቴን ዘወትር አለመዝለፌ ነፍሴን ከሥጋ የምታልፊበት ጊዜ ደርሷል ጥለሽው በምትሄጂው ሥራ ለምን ደስ ይልሻል ? ብዬ አለመጠየቄ አጸጸተኝ። ግራ ቀኝ ፊቴን በእንባ አለማጠቤን ! በመልዕልተ መስቀል የተቀበለውን መከራ አለማሰቤ ከደዌ ኃጢአት አድነኝ ፤ ከቁስለ ኃጢአት ፈውሰኝ ፤ ከመከራ አድነኝ ! ደሜን በደምህ አንጻው ብዬ ቀድሞ አለመለመኔ በአረጋዊው ፊት ስቆም ታወሰኝ ! ቀድሞ ያላነባውት እንባ በጉንጮቼ መውረድን ተያያዘው። አቀረቀርኩ ! በዚህ ስፍራ ላይ የተገኘውት ምን አልባትም ነፍሴ ከሥጋዬ ተለይታ በአካለ ነፍስ ከሆነ ለንስሐ እንደረፈደ ተረዳው ! የኃጥአንን መመለስ እንጂ መጥፋትን የማይወድ አምላክ ለንስሐ የምትሆንጥቂት ጊዜን ይሰጠኝ ዘንድ እየተመኘው በእንባ የተመሉ ዓይኖቼን ወደ አረጋዊው ሰደድኳቸው። በፈገግታቸው ፍርሀቴን ያራቁት አረጋዊ መናገርን ጀመሩ. . . . . . . . . . . . . . . ይቀጥላል። ✧══════•❁❀❁•══════✧ በከተማ ውስጥ መለከት ሲነፋ ሕዝቡ አይደነግጡምን ? ወይስ እግዚአብሔር ያላዘዘው ክፉ ነገር በከተማ ላይ ይመጣልን ? ጌታ እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ለነቢያት ያልገለጠውንና ያልነገረውን ምንም አያደርግምና። አንበሳው አገሣ ፤ የማይፈራ ማነው ? ትንቢተ አሞጽ ፫ ✧══════•❁❀❁•══════✧ እናድምጥ ! ! ቀልዱ ቀልድ ነው ! ! ቀልደን ኖረን ቀልደን ልንሞት ነው ! ! :- ይኽ ይመለከተኛል የምትል ብቻ አድምጥ ! :- ሌላ አንድ ሰው አፉን እንዳይከፍትብኝ ! !
May 10, 2024Wende lij dmo yafkrale ende😳
May 10, 2024Dm me i will show u that
May 10, 2024Eske 10km
May 10, 2024እስከ አለም ፍፃሜ
May 10, 2024