ኦርትዶክሳውያን እርዱኝ የክርስትና ስሜን አላቀውም እና ንስሐ ልገባ ነዉ(ለመጀመርያ ጊዜ), ለሰፈሩም አዲስ ነኝ እና ቤተክርስትያን ሄጄ ማንን ላውራ ምን ልበላቸው ማቀው ታሪክ የለም, እና ከክርስትና ስሜ ጀምሮ እስከ ንስሐ መግባት ያለውን ሂደት ብነግሩኝ🙏 አመሰግናለው
May 09, 2024ye gbiw sebeka gubaye yalebetn bota teykeh hid ena nisha megbat endemitfelg mnamn nigerachw abat yisetuhal keza le nisha abath ye krstina sm endeleleh/enderesahew niger... yekrstna sm ena nsha yisetuhal... that's it
May 10, 2024