እዴት ናቹ እስኪ እንድ ነገር ላማክራቹ ከሆነች ልጅ ጋር telegram ላይ ተዋውቄ ነበር እናም ማውራት ጀመርን ባይገርማቹ በጣም ነበር የተግባባነው በቃ የቀን ውሎዋችንን ,እዴት አደርሽ እዴት አየርክ እንባባላለን ,እቤት ስንገባ ስነወጣ እንጠያየቃለን ጭምር ሳይቀር ሁሉ ነገር እናወራ ነበር ለ ሁለት ስምንት በ telegram እና በ text ስናወራ ከቆየን ቡሀላ በስልክ መደዋወል እና ማውራት ጀመርን ከዛ ቡሀላ በ telegram text መደራረጋችን እየቀነሰ እንደመጣ እያስተዋሉት መጣው አሁን አሁንማ እነደድሮ እንዴት አደርሽ ስላት ሁሉ አትመልስ እዛው ላይ ሌላ text ደረቤ ካላኩኝ በስተቀር እና ደግም በ telegram የምፅፍላትን text seen እያረገች ማለፍ ጀምራለች እኔም telegram ላይ ማውራት ደብሮዋታል ብይ ዝም ማለት ጀመርኩ እና እየደወልኩ በስልክ ማዉራት ጀመረኩ (አልፎ አልፎ ትደውላለች) በስልክ ግን ስናወራ በደንብ ነው የምናወራው በ telegram ማውራት አልፈለገችም ባዬ የራሴን ነገር telegram ላይ story ልክ እዳደረኩ ወዲያውኑ በፊት የላኩትን text ትመልስልኛለች እሺ አሁን ማውራት ፈልጋ ነው ብዬ ሳወራት ድጋሚ ዝም ትላለች እና ግራ ገባኝ የምር ምን እንደማደርግ አላውቅም ከዚ በፊት እንደዚ ሆነን አናውቅም እስቂ ምን ላርግ
May 09, 2024ስልኳ ስታክ እያደረገ ይሆናል። i phone ግዛላት ወይ
May 10, 2024