የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ቀመር እንዴት እንደሆነ ካወቃችሁ እስቲ አስረዱኝ። እንዴት ነው የኢትዮጵያ ከሌሎች በተለየ መልኩ ትክክል ሊሆን የቻለው?
May 09, 2024ሙሉ ዝርዝር መልሶቹ እስከነ ማስረጃዎቹ አንድሮሜዳ መጻሓፍ ላይ ታገኘዋለህ
May 10, 2024የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ቀመር እንዴት እንደሆነ ካወቃችሁ እስቲ አስረዱኝ። እንዴት ነው የኢትዮጵያ ከሌሎች በተለየ መልኩ ትክክል ሊሆን የቻለው?
May 09, 2024ሙሉ ዝርዝር መልሶቹ እስከነ ማስረጃዎቹ አንድሮሜዳ መጻሓፍ ላይ ታገኘዋለህ
May 10, 2024ባሕረ-ሐሳብ
May 10, 2024Yegna akotater kirstos ketwldebt gize jemro yalw nw leza nw muslimoch bizu gize adiss amet yamayakebrut
May 10, 2024የእስክንድርያው/ቅብጥ እና የኢትዮጵያ አቆጣጠሮቹ ቢመሳሰሉም ከላይ በሠንጠረዥ 18 እንደምንመለከተው የግዕዝ የወራት ስሞች ከተወሰኑት (ያውም ያጋጣሚ ከሚመስል መመሳሰል በስተቀር) ከቅብጡ የወራቱ ስሞች ጋር አይገናኙም። የአማርኛና የግዕዝ ግን አንድ ናቸው።[8] ኃይሉ ሀብቱ (2006:8) መስከረም በግዕዝ ሠረቀ ቲቶም ይባላል ይላል። ይህ በቀጥታ ከግብፁ ቶት ጋር ይገናኛል።
May 10, 2024የኢትዮጵያ ሲቪል አቆጣጠርም ሆነ የግሪጎሪያኑ በአሁኑ ወቅት ዘመንን የሚለካው የጋራ አቆጣጠር ብለው ከወሰዱት ነጥብ በመነሳት ነውና የዓመተ ዓለም እሳቤ ብዙም ቦታ የለውም። ሆኖም፣ በቀደምት ስራዎች በሀገራችን በዓመተ ዓለም መቁጠር የተለመደ ነበርና የታሪክ ሰነዶችን ለመረዳት አቆጣጠሩን ማወቁ አይከፋም። ልክ እንደሱሜሪያን፣ ባቢሎንያን እና ግብፆች፣ በግዕዝ ስራዎች የነገስታቱ ዝርዝር ከዓመተ ዓለም በመነሳት ይቀርብ ነበር። የኦቶ ኒውጌባወርን (1989) ክሮኖግራፊ ኢን ኢትዮጲክ ሶርስስ ይመልከቱ። ይህ ሰው፣ በዚህ ደረጃ ከተለያዩ ስራዎች በመንቀስ ከመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ጀምሮ በተለያዩ ሰነዶች የሚገኙ በሀገራችን የተነሱትን የነገስታት ዝርዝር የዘመን ቀመርን አቅርቧል። references ለአብነት ያህል የሚከተሉትን ስራዎች ይመልከቱ፤ ሪቻርደስ (ከ1998፡154) እና ጌታቸው ኃይሌ (2006፡36)። በሚከተለው ሠንጠረዥ የቅብጡ አቆጣጠር የወራት ስሞች የተወሰዱት ከፓርከር (1950:8) ነው። የወራቱ ስያሜዎች በበርካታ ስራዎች ማለት ይቻላል (በተለይ በአፃፃፍ ረገድ) መጠነኛ ልዩነት ያሳያሉ። እነዚሁ የወራት ስሞች በአረብኛም የተለየ አቀራረብ አላቸው። በየወሮቹ በተለያዩ ስራዎች ከሚገኙት አንዳንዶቹን የሚከተሉት ናቸው፤ Thuout/Thoth, Paopi/Phaophi, Hathor/Athor/Athyr, Koiak/Khoiak/Choiak, Tobi/Tybi, Meshir/Mekhir/Mecheir, Paremhat/Fameno/Pharamhat/Phamenoth, Parmouti/Farmou/Pharmuthi, Pakhon/Pashons/Pachons, Paony/Payni/Paoni, Epep/Epiphi/Epip, Mesori/Mesore & Pi Kogi/Enavot/Epagomenai. ከብዙ በጥቂቱ፣ ፓርከርን (1950)ን፣ ዊልሰን (1956)ን፣ እና ሪቻርደስ (1998)ን ይመልከቱ። ግብፆች የሲሩስ ኮከብ በንጋት ላይ መታየትን የዓመት መጀመሪያ ሲያደርጉ፣ ይህ ቀን አለም የተፈጠረችበት ነው ብለው ከማሰብ እንደሆነ ይታመናል። ፓርከር (1950፡47)ን ይመልከቱ
May 10, 2024Orthodox tewahedo the owner of Ethiopian calander
May 10, 2024