pls doctors እስቲሽ ቶሎ እንዲድን ምን ማድረግ አለብኝ እና ከወሊድ በኃላ የደም መፍሰስ አለ ወይ
May 09, 2024ሠላሞ ሰቲች ቶሎ እንዲድን በፍፁም ጨው ባለበት የሞቀ ውሃ አትዘፍዘፊ ይሄ የተሰፋውን ክር በማሳሳት ቁስሉን ያቆይብሻል። ይልቅ ምንም ባልተጨመረበት ለብ ባለ ውሃ ከቻልሽ በየቀኑ ለ 20-30 ደቂቃ መዘፍዘፍ ነው። ከወሊድ በኋላ መጠነኛ እና እናትየውን በፍፁም የማይጎዳ ደም መፍሰስ አለ ይሄም እንግዴልጅ ከማህፀን ግድግዳ ሲላቀቅ ሚፈስ ነው። እንኳን በሰላም ተገላገልሽ።
May 09, 2024