#health
#health ሰላም እንዴት ናችሁ 😊 ፀጉሬ ቆስሎ ፎሮፎርም ነበረብኝ እና የዛ ስሜት ጆሮዬ አከባቢ ማበጥ ጀመረ እና በጣም ሲያመኝ ሀኪም ቤት ሄጄ የሚዋጥ እና የሚቀባ(beprogel ) ሰጡኝ እና የቆሰለውን ቦታ beprogel ተቀባሁት ያበጠውን ብቀባው ችግር አለው ?plus የሚቀባውን እስከምጨርስ ድረስ ቅባት መቀባት የለብኝም? By: Anonymous Status: Previewing
May 09, 20244 engagements