Guys ያለ ገንዘብ የመኖር ጥቅም እስኪ ንገሩኝ am 20 year old boy thats have friends with lots of money but am in high poverty level ena i dont feel that ለመኖር ምመጥን kind of person ለምሳሌ: 1, i am low confident boy ke sew betach negn hulem bihon 2, familyn bemnm teamr makorabet menged yelem በዚ ዘመን 1 ሚሰራ ስራ ስለሌለ 3, yene yewedefit nuro chelema new mitayegn beka 1 dena neger hasab metolgn ayawkm So guys is there any other solution beside suicide your self?
May 09, 2024ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
May 10, 2024