ታሪኩ ረዘም ይላል ግን ላሳጥረው👇👇 በህልሜ ሁለት ሰው ገድዬ በቀይ ማዳበሪያ አድርጌ በመኪና ጎማ ውስጥ አድርጌ ጎማውን እየነዳውት ሳላስፎግር ጫካ ጥዬ ወደ ቤቴ ተመለስኩ! Pls ይህ ምን ማለት ነው?🤔🤔
May 09, 2024ይሄማ ሕልም ሳይሆን ፊልም ነው በፍላሽ ጫነው እና እኛም እንየው
May 09, 2024ታሪኩ ረዘም ይላል ግን ላሳጥረው👇👇 በህልሜ ሁለት ሰው ገድዬ በቀይ ማዳበሪያ አድርጌ በመኪና ጎማ ውስጥ አድርጌ ጎማውን እየነዳውት ሳላስፎግር ጫካ ጥዬ ወደ ቤቴ ተመለስኩ! Pls ይህ ምን ማለት ነው?🤔🤔
May 09, 2024ይሄማ ሕልም ሳይሆን ፊልም ነው በፍላሽ ጫነው እና እኛም እንየው
May 09, 2024ህልም የሚፈታው በተቃራኒ ስለሆነ ሲመስለኝ ሁለት ሰው መግደልህ ሁለት ልጅ ልትወልድ ነው። ቀይ ማዳበሪያ መሆኑ ልጆችህ ጥቁር ነው መልካቸው የሚሆነው። የመኪና ጎማ ውስጥ ማድረግህ ልጆችህ ወደፊት ጋቢና መቀመጣቸውና አሽከርካሪ መሆናቸውን ማሳያ ነው። ጫካ ውስጥ መጣልህ ልጆችህ ምርጥ ቤት ይኖራቸዋል ነው። ስለዚ እንኳን ደስ አለህ ወደፊት ሁለት ጥቁር እና ባለመኪና ቤት ያላቸው ሀብታም ልጆች ይኖሩሀል ማለት ነው።😌
May 10, 2024Sewu endanchi posetive bihon yet bederesn
May 10, 2024ህልም ፈጣሪ ከሚናገርባቸው ወሳኝ mediums አንዱ ነው ይባላል ። ነገር ግን ሁሉም ህልም ከእ/ር ነው ማለት ይከብዳል ። There are 3 sources 1,as I said before from God 2,from evil realm 3, from your daily subconscious thoughts ስለዚህ ወንድሜ ምናልባት ብትፀልይበት እና መነሻዉን ብታውቅ መልካም ነው ።
May 10, 2024ቀን ያሰብከዉ ነዉ ሀሳብ ቀንስ🤔
May 09, 2024ይሄማ ማለት ያው ግልፅ ነው ፖሊስ አይዝሽም ማለት ነው ከገደልሽ በዃላ ደሞ ሳታስጠጪ መሆኑ በጣም አሪፍ ነገር ነው ላንቺ
May 10, 2024ሚገርም ፊልም ፃፍ ብሎ እያመላከተህ ነው ፈጣሪ ችሎታህን ተጠቀመው ወንድሜ😎😎
May 10, 2024Bezaw antem chaka agebam neber😫
May 09, 2024