ጥያቄ ለፖሮተስታንት(ለታድሶች) ወንድም እህቶች; እውነት እየሱስ ክርስቶስ ብላችሁ ስትጠሩ እሰማቸዋለሁ 1ኛ ግን ምትሉት በድንግል ማርያም የተወለደው ነው ወይ ሌላ ነው 2ኛ ፍቅሩ ገብታችሁ ነው ወይስ በስሙ ለመነገድ ነው 3ኛ ቅርብ ጌዜ ነው እንደዝህ በአደባባይ ወጥታችሁ መናገር የጀመራችሁ ስለዚህ ድሮ አልነበረም ወይ ቅርብ ግዜ የመጣ እየሱስ አለ ወይ የመጨረሻ ዜመን በስመ ይነሳለሁ ያለው ነው 4 መጀመሪያ እየሱስ የምባል ስም ያመጣ ማነው ማለቴ even እንበልና ቅዱስ ገብርኤልን ብታገኙ እየሱስን ተቀበል ትላላቹሁ
May 09, 20241 ከድንግል ማርያም የተወለደውን 2 በደንብ ገብቶን ለመነገድ ብናስብማ ብዙ ሌላ መንገድ አለ ይሄ ስልህ ማጭበርበርን እያበረታታሁ አይደለም 3 በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የዘላለም ህይወት እንዳለ መናገር ነው የእርሱ ወገን አይደለቻሁም ሚያስበልን ለዚህም የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስን በአደባባይ ሲስበኩት የሀዋሪያት ስራ ላይ እንመለከታለን ቃሉን እያነበብን እንጂ ጎበዝ 4 ማነው እንደዛ ያለህ ኢየሱስ የመጣው ለሰው ልጆች ነው ለመላዕክት አይደለም ሲቀጥል ኢየሱስን መቀበል ማለት ማንኛውም ሰው ወደ እግዚአብሔር ሊቀርብ የሚችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ማለት ነው ለዚህም የዮሐንስ ወንጌልን ብታንብ ጥሩ ነው ተባረክ
May 09, 2024