ኢሳ ማለት ሲተረጎም ኢየሱስ እንደሆነው። ቢስሚላህ ማለት በስመአብ ማለት ነው አይደል ሰዎች?
May 08, 2024የቃላት ጨዋታውን እንተወውና እኛ ምንለው እየሱስ እና እነሱ ኢሳ ብለው ሚጠሩት ምንም አይገናኝም የእኛ አረብ ያሉ ክርስትያን ወንድም እህቶቻችን አላህ ሲሉ እና ሙስሊሞች አላህ ሲሉ ፈፅሞ የማይገናኝ ነው...ሙስሊሞች ጅብሪል ብለው ሚጠሩት እና እኛ ቅዱስ ገብርኤል ብለን ምንጠራው በፍፁም አይገናኝም... ልጨምርልሽ እኛ ጠቢቡ ሰለሞን ምነውን እነሱ ነብዩ ሱሌማን ነው ሚሉት 💁🏽♂️.... ለዚህ ነው የቃላት እና ቋንቋ ጨዋታውን ትተን ቁምነገሩ ላይ እናተኩር ... ምን እሩቅ አስኬደሽ ፕሮዎች(ጴንጤዎች) እየሱስ ብለው የሚያመልኩት እና እኛ እየሱስ ብለን አማናዊ ስጋና ደሙን ምንቀበልለት አምላካችን ለእየቅል ናቸው ::
May 09, 2024