(ተስፋ ቢስ ሃሳቤ) የመቅደስ ዕጣን ነሽ፤ ጥዑም ንኡድ ቃና። ፍቅርሽ ከናፖሊዮን ስድስት መቶ ሺ የጦር ሰራዊት በላይ ያላንዳች መሳሪያ ሁሉን ይማርካል። እኔም ያንችው ልክፍታም፥ የውበት ተገዥሽ፥ የፍቅርሽ ምርኮኛ፥ በምኞት አለም ውስጥ፥ አንዳች በሌለበት በምናቤ ጓዳ፥ እንዲህ ስል ቅኔን እቀኛለሁ 'ለስላሳ አንደበትሽ ከጆሮዬ አልጠፋም፤ ዞትር ይሰማኛል ተኝቼም ውበትሽ፤ መልክሽ ይታየኛል' መራቅሽን፥ መሄድሽን፥ በነፍስ አለም እንጅ በስጋ እንደማላገኝሽ ውስጤ ሲያውቅም በስጋ አለም እንዲህ ስል ሃሳብ አስባለሁ። አዎ! በዚህ አገር፤ ከተራሮች ግርጌ፤ በአሳብ ተመስጨ ከባህሩ አጠገብ፤ ቁሜ እተክዛለሁ፤ በሃዘን ተውጨ። በተስፋ ቢስ ሐሳብ ትዝታው በላሼ በአስቀያሚ ሕይወት ውስጥ አለሁ ተረብሼ። ግን…. ለስላሳ ውበትሽ ከራቁት አይበጅም የምር ያንች ፍቅር ፈፅሞ። አያረጅም! By yonas temare ( Lucifer the morningstar the light bringer) Almotkm u said that your r star dust ነፍሴ እጅጉን ናፍቅሃለችና.. Please yebahirdar ljoch tebaberugn dgame lagegnew slalichalku nw😔 Thanks your advance
May 08, 2024What is this?
May 09, 2024