Sup guys det nachu.... Our anniversary is near Ena toy lisetat asbeyalew Ena eske 1k mishetu ashangulitoch yet magignet echilalew??
May 08, 2024አንተ አለህላትማ ሌላ የምን toy ነው😊 ...
May 08, 2024Sup guys det nachu.... Our anniversary is near Ena toy lisetat asbeyalew Ena eske 1k mishetu ashangulitoch yet magignet echilalew??
May 08, 2024አንተ አለህላትማ ሌላ የምን toy ነው😊 ...
May 08, 2024Bro toy afford mareg Satchil gf mn yseralhal ..leave that bitch and stay focused
May 09, 2024I can sell u with a good price bro
May 08, 2024Qeens
May 08, 2024Queens kemalet nw woys...?
May 08, 2024Esu neger gn lj stweldu ayshalm
May 08, 2024Enegar konjo ashangulit 900 birr ale inbox @booster_boy_12
May 09, 2024🔸የእውነት annabelle ማናት? ወርሃ ጥቅምት 1970 ቀን 09 ይህ ቀን እንዳብዛኛዎቻችን ለነርስ Donna የተለመደ አይነት ቀን አይደለም ልደቷ እንጂ 28ኛ አመት ልደቷን በታሰበው መልኩ ተደግሶ አሁን የሽልማት ሰዐት ደርሷል ። ምንም እንኳ 28 አመት ቢሆናትም ለእናቷ ገና ልጅ ናትና ከእናቷ የአሻንጉሊት ስጦተ ተበረከተላት(ቆንጆ አሻንጉሊት)። ነርስ Donna አሁን የልደቷን ድግስ ጨርሳ የተሰጣትን ስጦታዎች ሰብስባ ከነርስ A n g i e ጋር በደባልነት ወደተከራየችው አፓርታማ ሄደች...ሁሉንም ስጦታዎች ቦታ ቦታ ካስያዘች ቡኋላ ከውድ እናቷ የተሰጣትን ቆንጅዬ አሻንጉሊት ከሶፋው ላይ አኖረችው..... ሁለት አመት በሰላም ካለፈ ቡኋላ Donna እና ጓደኛዋ A n g i e እንግዳ ነገር አሻንጉሊቷ ላይ ማስተዋል ጀመሩ ቤት ሶፋው ላይ አስቀምጠዋት ስራ ወጥተው ሲመለሱ መኝታ ቤት አልጋው ላይ ያገኟት ጀመር ከሱም ብሶ ቤታቸው ውስጥ በወረቀት የተፃፈ መልዕክት ማግኘት ጀመሩ ቆይ ማን? እኮ ማነው? በር ሳይሰብር ቤታችን ገብቶ አይተውት በማያውቁት አይነት ወረቀት "እርዱኝ?" ብሎ ሊፅፍ ይችላል እኮ ማን? ነገሩ በጣም ግራ ቢያጋባቸውም የኋላኋላ ችላ አሉት..... 🔹አሁን Donna ቤት የለችም A n g i e ከፍቅረኛዋ Lou ጋር ፍቅር እየሰሩ ነው ግን በድንገት የDonna መኝታ ቤት በኋይል ሲከፈት ሰሙ ተደናገጡ ሌባ ሰብሮ እንደገባ ጠረጠሩ አልጋ ላይ እንድትቆይ ነግሯት ሊያረጋግጥ ሄደ በሩን ቀስ አድጎ ሲከፍት ማንም የለም 'ፈጣሪ ይመስገን አንዲት አሻንጉሊት ብቻ ናት ክፍሉ ውስጥ በአፍጢሟ ወድቃ የምትታየው' በሩን ዘጋውና ወደ ሞቀው አልጋ እየተንደረደረ ሄደ... 🔹አሁን A n g i e እቃ ልትገዛ ፍቅረኛዋን በተኛበት ጥላው ወጥታለች Lou ስምጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ነበር በጥፊ መታችው"A n g i e እባክሽ ደክሞኛል ልተኛበት አላት" ትንሽ ቆየችና በኋይለኛው ድጋሚ መታችው "ohh A n g i e@@fuck" ብሎ ብንን አለ A n g i e የለችም ደጋግሞ ተጣራ አቤት የሚለው አባ ሙሉ ቤቱን አካለለ ማንም የለም ደነገጠ ፈዘዘ A n g i e እቃ ልትገዛ እንደወጣች ልትነግረው ያስቀመጠችውን ማስታወሻ አየ እና ማነው የመታኝ? ውክክ አለ በረገገ ቤቱን ለቆ መውጣት እንዳለበት ያውቃል እየተጣደፈ ከሶፋው ላይ ጃኬቱን መንትፎ ሊወጣ ሲል መብራቱ ጠፋ ምን እንደሆነ ማያውቀው ነገር አጠቃው በደረቱ እየተሳበ ከቤቱ ወጣ ግን ደረቱ ላይ ማይሽር የሚመስል ጠባሳ ወጣበት ገራ ገባው ሆስፒታል ቢሄድም ሊረዱት እንደማችሉ ነገሩት ግን በአስገራሚ ሁኔታ ከሁለት ቀን በኋላ በአስገራሚ መልኩ ጠባሳው ጠፋ። 🔹 አሁንም አሻንጉሊቷ እዛው ቤት ናት part 2 ይጥላል....
May 09, 2024