Unstoppable_one248.5
#personal
#Urgent ሰላም ቤተሰቦች የ2ኛ አመት የጤና ተማሪ ነበርኩ። ታምሜ ሲብስብኝ ከግቢ ወጥቼ ህክምና ሳደርግ ሁለት Life time disease አለብክ ተባልኩኝ። እና በየወሩ መድሐኒት መግዛት አለብኝ። ያንን ደግሞ ቤተሰቤ አቅም የላቸውም😔🥺 እና እኔ ነኝ ተፍ ተፍ እያልኩ ማለትም ጉልበት ስራ ሳይሆን ቀለል ያለ ስራ ሰራለሁ። አሁን ያ ስራ ተቋረጠ። ቀጣይ መድሐኒት የምገዛበት ብር ከየትም አላገኝም። Pls ክፍት ስራ ያለበት ቦታ የምታቁ ንገሩኝ Help your brother🙏 Thanks a million 🙏
May 07, 20243 engagements